ከ«ፍልስጤም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Mahmud jemal moved page የጋዛ ስላጤ to አባል ውይይት:የጋዛ ስላጤ: አለሜ ሚዲያ
Tags: Reverted Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦

ፍልስጤም ወይም ፓለስታይን በምዕራብ እስያ የሚገኝ አውራጃ ነው። ዛሬ አውራጃው እስራኤልና የፍልስጤም ግዛት ምድሮች ናቸው።

[[ስዕል:Historical boundaries of Palestine (plain).svg|300px|thumb|አረንጓዴ፦ ሶርያ-ፓላይስቲና 127 ዓም፤ ቀይ፦ ብሪቲሽ አደራዊ ፓለስታይን 1912-1940 ዓም]]
[[ስዕል:Historical boundaries of Palestine (plain).svg|300px|thumb|አረንጓዴ፦ ሶርያ-ፓላይስቲና 127 ዓም፤ ቀይ፦ ብሪቲሽ አደራዊ ፓለስታይን 1912-1940 ዓም]]

እትም በ14:29, 19 ሜይ 2024

ፍልስጤም ወይም ፓለስታይን በምዕራብ እስያ የሚገኝ አውራጃ ነው። ዛሬ አውራጃው እስራኤልና የፍልስጤም ግዛት ምድሮች ናቸው።

አረንጓዴ፦ ሶርያ-ፓላይስቲና 127 ዓም፤ ቀይ፦ ብሪቲሽ አደራዊ ፓለስታይን 1912-1940 ዓም

ፍልስጤም ወይም ፓለስታይንምዕራብ እስያ የሚገኝ አውራጃ ነው። ዛሬ አውራጃው እስራኤልየፍልስጤም ግዛት ምድሮች ናቸው።

ስሙ ከጥንታዊው ብሔር ፍልስጥኤም ደረሰ። በ127 ዓም አይሁዶች ከሮሜ መንግሥት ካመጹ በኋላ፣ ሮማውያን አይሁዶቹን አባርረው የክፍላገሩን ስም ከ«ዩዳያ» (ይሁዳ) ወደ «ሲሪያ-ፓላይስቲና» (ሶርያ-ፍልስጤም) ቀየሩት። በ1940 ዓም ዘመናዊ እስራኤል ሲመሠረት አይሁዶችና አረቦች የፍልስጤም ኗሪዎች ነበሩ፤ በሁለቱ ብሄሮች ተከፋፈለ። ከዛም በኃላ ...