አገው

ከውክፔዲያ
(ከኣገው የተዛወረ)

አገው ኢትዮጵያ ከሰፈሩ ቀደምት ህዝቦች አንዱ ነው። ይህ ህዝብ ለ270 ዓመታት ኢትዮጵያን እና የዛሬዋን ኤርትራ ያስተዳደረው የዛጉዌ ሥርወ መንግስት

የሥልጣኔ ምንጭነው ታከነገስታቱ መካከልም ቅዱስ ላሊበላን ያካትታል።። በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን ይኖር የነበር ፤ አንድ Gaius plinius የተባለ ታዋቂ የታሪክ ጽሐፊ ፣ በወቅቱ በኢትዮጵያ ታራራማ ቦታዎች ይኖር ስለነበረውገውአማር ሕዝብ አኗኗር፣ በሰፊው በመፅሀፉ አስፍሯ

ይል።[1]

ፊደል[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ግዕዝን ፊደል ከሚጠቀሙ የኢትዮጵያ ጎሳዎች የአገው ሕዝብ አንዱና ዋነኛው ነው። ሕዝቡ የሚጠቀምበትም ለየት ያሉ ድምጾች የራሳቸው ቀለሞች ኣሏቸው።

ሕዝብ ቁጥር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

      በኢትዮጵያ ወደ ከ 900,000 እስከ 1,000,000 የሚሆኑ አገዎች ሲኖሩ፣በኤርትራ ደሞ  ቁጥራቸው 150,000 የሚደርስ አገው ብሌኖች ይኖራሉ።

መልክዓ ምድር:-ኤርትራ፡ትግራይ፡ጎንደር፡ዋግ_ላስታ፡ጎዣም፡[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የአገው ሕዝብ አሁን በሚኖርባቸው በኤርትራ ፡በትግራይ፡በጎንደር፡በጎዣም፡በላስታ አካባቢዎች ራሱን የሚገልጸው በተለያየ መገለጫ ቢሆንም በስፋት የሚታወቁት አዊ ፡ኽምራ፡ቅማንት ፡ብሊን በሚሉ አካባቢያዊ መጠሪያዎች ነው ![ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የስያሜው እድገት ከራሳቸው ወይም በጋራ  ከሚገኝ ማህበረሰብ ክፍሎች ተጨማሪ ቋንቋ የተዋሱት  ነው[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

✓"አዊ "፡የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ ቋንቋ አገውኛ ሲሆን ሌሎችንም ራሱንም  አገው ለማለት ና ለመግለጽ ይህንኑ ቃል ይጠቀማል።[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሰው ስም ስያሜዎችም ከአማርኛና ከአገውኛ ጋር የተጣመሩ ናቸው ለምሳሌ ነፃነት እምቢአለ

✓ ኽምራ ማለት አገው ማለት ነው የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ ቋንቋ አገውኛ ነው ፡ሌሎቹንም ራሱንም  አገው ለማለት ይኸንኑ ቃል ይጠቀማል።[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

✓ቅማንት ማለት የቤተሰብ ውቅር  አሰያየም ወይም የባሕላዊ ሃይማኖት ማህበረሰባዊ ልየታ ሲሆን የቃሉ መነሻና ምንጭ  አገውኛ ነው ፡  ቃሉን የሚጠቀሙት   የኦርቶዶክስ ክርስትያን ተከታዬች ሲሆኑ  ክርስትናም ይሁን ይሁዲ እምነት የማይከተሉትን  አገዎችን ክርስትያን አማሮች የሚገልጹበት ስያሜ ነው ።[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

✓ብሊን ማለት አገው  ማለት ነው ፡የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ አገውኛ ቋንቋ፡የቤላ ትውፊትና በጋራ ካሉት የሳሆ  ቋንቋ ተናጋሪዎች የተወሰደ ሲሆን አገዎች ራሳቸውንና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች ደግሞ አገዎችን ለመግለጽ ይጠቀሙበታል።[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በጎዣም _ አዊ ፡በላስታና ዋግ _ኽምራ፡በጎንደር _ቅማንት ፡በኤርትራ _ብሊን በሚሉ አካባቢያዊ መጠሪያዎች ነው ![ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የስያሜው እድገት ከራሳቸው ወይም በጋራ  ከሚገኝ ማህበረሰብ ክፍሎች ተጨማሪ ቋንቋ የተዋሱት  ነው[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

✓"አዊ "የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ ቋንቋ አገውኛ ሲሆን ሌሎችንም ራሱንም  አገው ለማለት ና ለመግለጽ ይህንኑ ቃል ይጠቀማል።[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

== ✓ ኽምራ ማለት አገው ማለት ነው የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ ቋንቋ አገውኛ ነው ፡ሌሎቹንም ራሱንም  አገው ለማለት ይኸንኑ ቃል ይጠቀማ

✓ቅማንት ማለት የቤተሰብ ውቅር  አሰያየም ወይም የባሕላዊ ሃይማኖት ማህበረሰባዊ ልየታ ሲሆን የቃሉ መነሻና ምንጭ  አማርኛ ነው ፡  ቃሉን የሚጠቀሙት   የኦርቶዶክስ ክርስትያን ተከታዬች ሲሆኑ  ክርስትናም ይሁን ይሁዲ እምነት የማይከተሉትን  አገዎችን ክርስትያን አማሮች የሚገልጹበት ስያሜ ነው ።[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

✓ብሊን ማለት አገው  ማለት ነው ፡የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ አገውኛ ቋንቋ፡የቤላ ትውፊትና በጋራ ካሉት የሳሆ  ቋንቋ ተናጋሪዎች የተወሰደ ሲሆን አገዎች ራሳቸውንና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች ደግሞ አገዎችን ለመግለጽ ይጠቀሙበታል።[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

==ታዋቂ ሰዎች Wagshum Gobeze, Lalibela


  1. ^ classi