መለጠፊያ:ሙከራ2

ከውክፔዲያ

መግቢያ ሐተታ

      ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 15,316ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል።
      ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። አባልነት ለመግባት ዕላይ በስተቀኝ «መግቢያ» የሚለውን ተጭነው ይችላሉ። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ዘዴው በጣም ቀላል ነው ፤ ከላይ «መልመጃ» የሚለውን አፅቅ ይጫኑ። አንባቢያን ባላቸው ማናቸውም አይነት ዕውቀት ሁሉ ቢሳተፉ ለመዝገበ እውቀቱ ማደግ አስተዋጽዖ ያደርጋሉ። ይጻፉ! ይሳተፉ!

የዕለቱ ምርጥ ምስል
የዕለቱ ምርጥ ምስል
[[|]]
የመደቦች ዝርዝር
የመደቦች ዝርዝር
ይህን ያውቁ ኖሯል?
ይህን ያውቁ ኖሯል?

  • ሰው ልጅ ፀጉር ዘለላ ሳይበጠስ እስከ 3 ኪሎግራም ማንጠልጠል ይችላል።
  • ሴቶች ከወንዶች ሁልት እጥፍ ጊዜ ዓይናቸው ተከፍቶ ይከደናል።
  • የሰው ልጅ ሳይንገዳገድ ለመቆም 300 ጡንቻወችን አንድ ላይ ማሰራት አለበት።
  • በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቲያትር ቤት የሃገር ፍቅር ቴአትር ሲሆን የተመሰረተው በ1927 የሃገር ፍቅር ማህበር በሚል ስም ነበር።
  • ለመጀመሪያ ጊዜ በምንሊክ መልክ ታትመው የወጡት ገንዘቦች ስራ ላይ የዋሉት በ1886 ዓ/ም ነበር።
[[|]]
አዲስ ፮ መጣጥፎችዝርዝር
አዲስ ፮ መጣጥፎችዝርዝር
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] ቀይር]

15 ሜይ 2024

  • 00:4900:49, 15 ሜይ 2024መጠነ እንቅስቃሴ (ታሪክ | አርም) ‎[2,512 byte]Hgetnet (ውይይት | አስተዋጽኦ) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''መጠነ እንቅስቃሴ''' ( ሞመንተም momentum) ማለት በቁስ አካላት ውስጥ ያለ የእንቅስቃሴ ብዛት ነው። ለምሳሌ 3ኪሎግራም የሆነ ድንጋይ በ10ሜትር በሰከንድ ወደ ሰሜን ቢጓዝ፣ እያንዳንዱ ኪሎግራም የድንጋዩ ክፋይ በ10m/s ፍጥነት እንዳለ ለማየት አያዳግትም። ስለዚህ ድንጋዩ 10m/s+10m/s+10ms = 30m/s ወደ...») Tag: Visual edit: Switched

14 ሜይ 2024

13 ሜይ 2024

12 ሜይ 2024

[[|]]
ታሪክ በዛሬው ዕለት
ታሪክ በዛሬው ዕለት

ግንቦት ፯

  • ፲፱፻፷፪ ዓ/ም - የአሜሪካው ፕሬዚደንት ሪቻርድ ኒክሰን በሀገራቸው ጦር ሠራዊት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አና ሄይስ (Anna Mae Hays) እና ኤልሣበጥ ሆይሲንግቶን(Elizabeth P. Hoisington) የተባሉ ሁለት ሴት መኮንኖችን ወደጄነራልነት ማዕርግ አሳደጉ።
  • ፲፱፻፹፫ ዓ/ም - ፈረንሳዊቷ ኢዲዝ ክሬሶን (Édith Cresson) የሀገራቸው የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኑ።
[[|]]
የዕለቱ ፅሑፍ
የዕለቱ ፅሑፍ
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] ቀይር]

ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
[[|]]
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] ቀይር]
ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር?በዚህ ያቅርቡ።ቀልዶችን እዚህ ላይ ይጨምሩ!

can't see the Amharic font?

Click here to download the Amharic Unicode.
[[|]]
የሥራ እህቶች
የሥራ እህቶች
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] ቀይር]


ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

[[|]]

|}